አጼ ደመራ እና መናገሸዋ ጎንደር

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-27 10:25:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

አጼ ደመራ እና መናገሸዋ ጎንደር የመስቀል ደመራ አበራር ሥነ ሥርዓት በአንዳንድ አካባቢዎች መስከረም 16 ይበራል። በሰሜኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ መስከረም 17 ላይ ደመራ ይለኮሳል። የጎንደር ነገሥታት ክርስቶስ ንጉሠ ነገሥትነቱን እና ሊቀ ካህንነቱን የገለጸበትን የመስቀል በዓል እያከበሩ መጥተዋል። በዓሉ የከተማይቱ ዋና አደባባይ በነበረው ጃንተከል ዋርካ ወይም በፊት በር ከመስከረም 16 ጀምሮ ሲከበር ቆይቷል። የክርስቶስ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]