🇪🇹ኢትዮጵያኖቹ ድንቅ አትሌቶች በበርሊን ደምቀዋል👏
🇪🇹ኢትዮጵያኖቹ ድንቅ አትሌቶች በበርሊን ደምቀዋል👏 👏በበርሊን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች አሸነፈዋል። 👉በበርሊን ማራቶን የሴቶች ውድድር የዓለም የክብረ ወሰን ባለቤቷ አትሌት ትዕግሥት አሰፋ 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ4 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች። 👉በወንዶች ውድድር ደግሞ ኢትዮጵያዊው አትሌት ጉዬ አዶላ አሸናፊ ሆኗል። 👉ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ከ51 ሰከንድ ወስዶበታል። 👉ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ገመቹ ዲዳ 2ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቅቋል።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗