🇪🇹⚔️ሩሲያ የውጭ ተዋናዮች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ አሳሰበች❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-27 10:25:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹⚔️ሩሲያ የውጭ ተዋናዮች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ አሳሰበች❗️ 🇪🇹🤝🇷🇺 የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች ያለውን ሁኔታ በስጋት እየተከታተልን ነው ሲሉ ዛሬ ቅዳሜ በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል። "ሁሉም የውጪ ተዋናዮች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ እናሳስባለን የኢትዮጵያን አንድነት ግዛት መጠበቅ ለሁሉም ነባር ልዩነቶች መፍትሄ እንደሆነ በፅኑ እናምናለን" ብለዋል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]