በድሮን መመታቱ ተሰማ‼አለማጣ ታዩ‼
በድሮን መመታቱ ተሰማ‼አለማጣ ታዩ‼ 📌ያገረሸውን የሰሜኑ የእርስ በእርስ ጦርነት ተከትሎ ዛሬ ረፋድ መቀሌ የሚገኘውና በቅርቡ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኋን ባለስልጣን የታገደው የትግራይ ቴሌቪዥን ጣብያ በድሮን መመታቱ ተሰምቷል። 📌አላማጣ ከተማ ኔትወርክ በመቋረጡ ስልክ በተመረጡ ቦታዎች ብቻ ነው የሚሰራው ተብሏል።የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ከተማው ውስጥ መታየታቸው ተነግሯል። 📌ጦርነቱ እንዲቆም በርካቶች ጥሪ እያቀረቡ ነው።የንፁሃንን ሞትና የንብረት ውድመት የሚያበዛው ጦርነት : የሃገርን እድገት የሚጎትተው ይህ የእርስ በእርስ ጦርነት በሰላማዊ መልኩ እንዲፈታ ምኞታችን ነው። #wasumohammed -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗