“ኢትዮጵያውያን የካበተ የማይዳሰስ ቅርሳቸውን ሊጠብቁ ይገባል” በጎንደር የመስቀልን በዓል የታደሙ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-27 10:35:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ኢትዮጵያውያን የካበተ የማይዳሰስ ቅርሳቸውን ሊጠብቁ ይገባል” በጎንደር የመስቀልን በዓል የታደሙ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ኢትዮጵያውያን ያላቸውን የካበተ የማይዳሰስ ቅርስ አጥብቀው መጠበቅ እና መንከባከብ እንዳለባቸው በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ የመስቀል በዓልን የታደሙ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች ገልጸዋል። “የከተሞች እናት” በኾነችው እድሜ ጠገቧ ጎንደር ከተማ የመስቀል በዓል የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና በርካታ እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው። በዚሁ ሃይማኖታዊ በዓል ላይ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]