“የመስቀል በዓል የጨለማ መገፈፍ፣ የብርሃን መፈንጠቅ እና የጽናት ማሳያ ነው” ብጹዕ አቡነ ሰላማ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-27 10:43:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የመስቀል በዓል የጨለማ መገፈፍ፣ የብርሃን መፈንጠቅ እና የጽናት ማሳያ ነው” ብጹዕ አቡነ ሰላማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓደባባይ ከምታከብራቸው ታላላቅ በዓላት አንዱ የኾነው የመስቀል ደመራ በዓል በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሰላማ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]