የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ቲኬት ማግኘት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-27 10:46:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ቲኬት ማግኘት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ነው። ማክሰኞ መስከረም 19 ከቀኑ 10፡00 የሚካሄደው ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ቲኬት eff-tickets.com ላይ በመግባት በገፁ ላይ በቅደም ተከተል የተቀመጡትን መመርያዎች በማሟላት መግዛት እንደሚቻል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማስታወቁ ይታወሳል። የቲኬት ዋጋ ፕሪምየም ደረጃ 500 ብር ካቴጎሪ 2 ደረጃ 200 ብር ካቴጎሪ 3 ደረጃ 100 ብር ሆኖም ተወስኗል።

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]