“እውነት እና ፍቅር በቆሻሻ ተራራ ቢሸፈኑ እንኳን በጽናት እና በትዕግሥት ከተፈለጉ በብርሃን ይወጣሉ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-27 10:49:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

“እውነት እና ፍቅር በቆሻሻ ተራራ ቢሸፈኑ እንኳን በጽናት እና በትዕግሥት ከተፈለጉ በብርሃን ይወጣሉ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው የመስቀል በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘውን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት እና አማኞች ተገኝተዋል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]