ትዕግስት አሰፋ እና ጉዩ አዶላ በበርሊን አሸነፉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-27 10:54:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትዕግስት አሰፋ እና ጉዩ አዶላ በበርሊን አሸነፉ። 52ኛው የበርሊን ማራቶን ዛሬ ተካሂዷል ፡፡ ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታ አሸናፊ ሆናለች፡፡ በወንዶቹ ጉዩ አዶላ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ጉዩ ከሌሎች ሯጮች ተነጥሎ ቀድሞ በመውጣት ጥሩ አጨራረስ በማሳየት ነው ያሸነፈው፡፡ ርቀቱን 2፡02፡51 በሆ ሰአት ሲያጠናቅቅ ሌላኛው የሃገሩ ልጅ ገመቹ ዲዳ 02:03:51በመግባት ሁለተኛ ሆኖ አጠናቋል፡፡ በርሊን ማራቶንን ጉዩ አዶላ ለ2ኛ ጊዜ ያሸነፈበት ሆኗል። በወንዶች ከ4ኛ እስከ 8ኛም ኢትዮጵያውያን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]