የኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊት ወደ መኾኒ እየገሰገሰ ነው::

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-27 11:06:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊት ወደ መኾኒ እየገሰገሰ ነው:: የአላማጣ ከተማ ከንቲባ ሞገስ ሽፈራው እና አስተዳዳሪው ዝናቡ ገብረመድህን ከተማዋን ለቀው ቀደም ብለው ወደ መኾኒ የሸሹ ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ መከላኪያ ሰራዊት መኾኒን ለመያዝ በመቃረቡ ከንቲባውና አስተዳዳሪው መኾኒን ለቀው ወደ መቀሌ መፈርጠጣቸው ተረጋግጧል::

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]