የአቶ ጌታቸው አባት ማረፋቸው ተሰማ‼

WASULIFEneutral2026-09-27 11:57:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአቶ ጌታቸው አባት ማረፋቸው ተሰማ‼ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የአሁኑ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ አባት አቶ ረዳ ካህሳይ ከዚህ አለም መለየታቸው ተሰምቷል።ለቤተሰቡ መፅናናትን እንመኛለን። #wasumohammed -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]