ትግራይ ቴሌቪዥን ላይ የድሮን ጥቃት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-27 12:24:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትግራይ ቴሌቪዥን ላይ የድሮን ጥቃት‼️ የህወሓት ልሳን የሆነው የትግራይ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ ዛሬ መስከረም 17/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጥቃት ተፈፅሞበታል። መቀሌ ከተማ ዓዲ ሺንድሁን በተባለው ሰፈር የሚገኘው የትግራይ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ በዛሬው ዕለት በድሮን ጥቃት ጉዳት እንደደረሰበት በስፍራው ከሚገኙ ምንጮች የተገኘው መረጃ ያመላክታል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን የቴሌቪዥን ጣቢያው መሰረዙን እና የትግራይ ቴሌቪዥንን በመረጃ ምንጭነት በመጠቀም መረጃ ማሰራጨት እንደሚያስጠይቅ ማሳወቁ ይታወሳል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]