ትግራይ ቴሌቪዥን ላይ የድሮን ጥቃት‼️
ትግራይ ቴሌቪዥን ላይ የድሮን ጥቃት‼️ የህወሓት ልሳን የሆነው የትግራይ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ ዛሬ መስከረም 17/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጥቃት ተፈፅሞበታል። መቀሌ ከተማ ዓዲ ሺንድሁን በተባለው ሰፈር የሚገኘው የትግራይ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ በዛሬው ዕለት በድሮን ጥቃት ጉዳት እንደደረሰበት በስፍራው ከሚገኙ ምንጮች የተገኘው መረጃ ያመላክታል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን የቴሌቪዥን ጣቢያው መሰረዙን እና የትግራይ ቴሌቪዥንን በመረጃ ምንጭነት በመጠቀም መረጃ ማሰራጨት እንደሚያስጠይቅ ማሳወቁ ይታወሳል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗