በትግራይ እና አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ያገረሸው ግጭት አሳሳቢ መሆኑን እና ተፋላሚ አካላት ወደ ሰላም እንዲመለሱ ኢሰመጉ ጥሪ አቀረበ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-27 15:27:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ እና አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ያገረሸው ግጭት አሳሳቢ መሆኑን እና ተፋላሚ አካላት ወደ ሰላም እንዲመለሱ ኢሰመጉ ጥሪ አቀረበ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በትግራይ ክልልና በአዋሳኝ አካባቢዎች የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በሚጥስ መልኩ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውንና ይህም ሀገሪቱን ወደ ዳግም ጦርነት ሊያስገባ የሚችል አሳሳቢ ሁኔታ ላይ መድረሱን አስታወቀ። ኢሰመጉ ባወጣው መግለጫ፤ ከመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ በትግራይ የሚገኙ አየር ማረፊያዎች በህወሓት የታጠቁ ኃይሎች ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በአፋር፣ በደቡብ ትግራይና በተለያዩ አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ግጭቶች ማገርሸታቸውን ገልጿል። በእነዚህ ግጭቶች ሳቢያም የማህበረሰብ ክፍሎች ለሞት፣ ለአካል ጉዳት፣ ለመፈናቀል እና ለተለያዩ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እየተዳረጉ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]