ታሪካዊ ድል በታሪካዊቷ የዋግ ሹሞች ሀገር ሰቆጣ!
ታሪካዊ ድል በታሪካዊቷ የዋግ ሹሞች ሀገር ሰቆጣ! በዋግ-ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና ከተማ በሆነችው ታሪካዊቷ ሰቆጣ ከተማ፣ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ትልቅ ታሪካዊ ድል ተመዝግቧል። ሀገር አፍራሽ እና የውጭ ጠላቶች ተላላኪ የሆኑትን የህወሓት ቡድን፣ ጽንፈኛው የፋኖ አካል እና ሌሎች አጥፊ ኃይሎችን አደብ ማስገዛት መቻሉን ተከትሎ፤ በከተማዋ ሰላም ሰፍኗል። ክብር ለመከላከያ ይሁንና ይህን ታላቅ የድል ምዕራፍ ተከትሎ የሰቆጣ ከተማ እና የአካባቢው ነዋሪዎች የተሰማቸውን ወሰን የሌለው ደስታና አክብሮት አደባባይ በመውጣት በመግለጽ ላይ ይገኛሉ። ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗