ሰቆጣ - አላማጣ - መሆኒ - ኮረም
ሰቆጣ - አላማጣ - መሆኒ - ኮረም 📌የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ሰቆጣን ከህውሃት ታጣቂዎች ታድገዋል።ህዝቡ አደባባይ ወጥቶ የፀጥታ ኃይሉን ሲያመግንና ደስታውን ሲገልፅ: የፀጥታ ኃይሉም ደስታ ሲያበስር ታይቷል። 📌መከላከያ አላማጣን ለፖሊስና ሚኒሻ አስረክቦ ወደ መሆኒና ኮረም አቅጣጫ አቅንቷል።ነገሮቹ በድሮን ከሚጠበቀው በላይ መፍጠናቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። 📌አላማጣ ህውሃት በብስጭት ወደ ከተማ መድፍ ተኩሶ ቦሌ ሰፈር ኮንዶምኒየም ጀርባ የ6 ነፁሃን ህይወት ማለፉን በቪዲዬ ጭምር የደረሰኝ መረጃ ያስረዳል። #wasumohammed -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗