በአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ያጋጠመውን ብልሽት ለመጠገን ሁለት አማራጮችን አስቀምጦ የጥገና ስራውን ለማከናወን እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-27 16:15:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ያጋጠመውን ብልሽት ለመጠገን ሁለት አማራጮችን አስቀምጦ የጥገና ስራውን ለማከናወን እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ። • የጥገና ስራው የተለያዩ ቴክኒካል ሥራዎችን ያሉት በመሆኑ " በዚህ ያህል ጊዜ ይጠናቃል " ብሎ በእርግጠኝነት ለመናገር ግን አስቸጋሪ ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ ዌስት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ (Addis West Substation) ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ የትራንስፎርመር ብልሽት ምክንያት በአዲስ አበባ በርካታ አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን መስከረም 11/2019 ዓም በሰጠው መግለጫ አሳውቆ ነበር። አገልግሎት አጋጥሟል ባለው የትራንስፎርመር ብልሽት ሳቢያ ላለፉት 6 ቀናት:- - በእህል በረንዳ፣ አውቶብስ ተራ፣ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት፣ ገነሜ ትምህርት ቤት፣…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]