የማይታጠፍ ክንድ ብረት የሚያቀልጥ ጀግንነት በዋግኸምራ ግንባር የተመዘገበው አኩሪ ድል!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-27 16:26:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የማይታጠፍ ክንድ ብረት የሚያቀልጥ ጀግንነት በዋግኸምራ ግንባር የተመዘገበው አኩሪ ድል! ​የማይበገረው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊታችን፣የክልሉ ፀጥታ ሐይልና የዋግ ህዝብ። በዋግ ኸምራ ግንባር አውደ ውጊያ አቻ የሌለውን አኩሪ ጀብድ ፈጽሞ ታሪክን በድል ማህተብ አስጌጠ! ​ለታሪካዊ የሀገራችን ጠላቶች እጅ በመስጠት ዕድሜውን በክህደት የገፋው ቆሞ ቀሩ ሕወሓት፤ የዋግኸምራን መዲና ሰቆጣን ለማውደም ከፅንፈኛና ተላላኪ ባንዳዎች ጋር በማበር ከዐሥራ አንድ ጊዜ በላይ ያደረገው ቀቢፀ ተስፋ የማጥቃት ሙከራ በሰራዊታችን የብረት ግድግዳነት በህዝባችን የሑልጊዜ ደጀንነት ድባቅ ተመቷል ። የኢትዮጵያን ሠማይ ለማጨለም የተነሱት ሕወሓትና ግብረአበሮቹ ሰቆጣ ላይ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት፣ በክልላችን የጸጥታ መዋቅር እና በቁርጠኛው አገር ወዳድ ሕዝባችን የጋራ ክንድ አከርካሪያቸው ተሰብሮ፣ አሳፋሪ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]