ኳታር፣ ጃፓን እና ሩሲያ በኢትዮጵያ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ አወጡ‼

WASULIFEneutral2026-09-27 16:45:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኳታር፣ ጃፓን እና ሩሲያ በኢትዮጵያ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ አወጡ‼ የኳታር፣ ጃፓን እና ሩሲያ መንግሥታት በኢትዮጵያ በድጋሚ ያጋጠመውን ወታደራዊ ውጥረትና የጸጥታ መበላሸት አስመልክቶ ስጋታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ የየራሳቸውን አቋም በሚከተለው መልኩ አጥርተው አቅርበዋል፡ 📌 ኳታር የፌዴራል ኃይሎች ላይ የተፈጸመውን ወታደራዊ እርምጃ ያወገዘች ሲሆን፣ ድርጊቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የአፍሪካ ቀንድ ሰላም አደጋ ላይ እንደሚጥል አሳስባለች። ወታደራዊ ውጥረቱ በአስቸኳይ እንዲቆም፣ ሲቪሎች እንዲጠበቁ እና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲከበር ጥሪ በማቅረብ፣ አለመግባባቶች በንግግር እንዲፈቱ ድጋፏን አረጋግጣለች። 📌 ጃፓን ህወሓት (TPLF) የአውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች ያወገዘች ሲሆን፣ ሁሉም አካላት ውጥረቱን አረግበው…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]