ላለፉት ሁለት ቀናት በዋግኽምራ ዞን ሰቆጣ ዙሪያ በመከላከያ ሠራዊት እና በህወሓት ሀይሎች መካከል ሲደረግ በነበረው ከባድ ውጊያ ወቅት የኢትዮጵያ አየር ሃይል ወለህ በሚባል ቦታ በመፈፀማቸው የድሮን ጥቃቶች የህወሓት ተዋጊዎች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ መድፎች እና ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር አጋርተዋል።
ላለፉት ሁለት ቀናት በዋግኽምራ ዞን ሰቆጣ ዙሪያ በመከላከያ ሠራዊት እና በህወሓት ሀይሎች መካከል ሲደረግ በነበረው ከባድ ውጊያ ወቅት የኢትዮጵያ አየር ሃይል ወለህ በሚባል ቦታ በመፈፀማቸው የድሮን ጥቃቶች የህወሓት ተዋጊዎች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ መድፎች እና ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር አጋርተዋል። በአካባቢው የነበሩ የህወሓት ተዋጊዎች በዛታ በኩል አካባቢውን ለቀው መውጣታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗