የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገባ‼
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገባ‼ በፓትሪክ ቪየራ የሚመራው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ጨዋታ አስቀድሞ ባሕር ዳር ገብቷል። በደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ለደረሱት የሴኔጋል ኮከቦች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጨዋታው መስከረም 19/2019 ዓ.ም በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ይካሄዳል። #wasumohammed -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗