"በደብረ ዘይት አየር ኃይል ምድብ ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ"
"በደብረ ዘይት አየር ኃይል ምድብ ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ" የቀድሞው የቢቢሲ ተንታኝ ማርቲን ፕላውት በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ባወጣው መረጃ፣ በደብረ ዘይት የአየር ኃይል ምድብ ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ገልጿል። ጥቃቱ «ከትብብር ለህልውና» ኃይሎች በተወነጨፈ ድሮን የተፈጸመ መሆኑ ተጠቅሷል። ጥቃቱ በተፈጸመበት ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግቢው ውስጥ በዓል በማክበር ላይ እንደነበሩና በጥቃቱም የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ/ጉዳት መድረሱ ተገልጿል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗