የፈተና እና የአገልግሎት ክፍያዎች ተሻሻሉ‼

WASULIFEneutral2026-09-28 05:17:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፈተና እና የአገልግሎት ክፍያዎች ተሻሻሉ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ ደንብ (ቁጥር 593/2018) በማውጣት የአገልግሎት ክፍያዎችን አሻሻለ። ዋና ዋና የተሻሻሉ ክፍያዎች፦ 📌 የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam)፦ ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር (500 የምዝገባ + 1,500 የፈተና) | ለውጭ ዜጎች $100 📌 የድህረ-ምረቃ መግቢያ (NGAT)፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር (500 የምዝገባ + 3,000 የፈተና) | ለውጭ ዜጎች $100 📌 የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር (1,000 የምዝገባ + 2,500 የፈተና) | ለውጭ ዜጎች $150 📌የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ፦ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር | ለውጭ ዜጎች $100 📌 ምትክ ሰርተፊኬት፦ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር | ለውጭ ዜጎች $115 📌ምትክ ሰርተፊኬትና ማረጋገጫ፦…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]