በዩኔስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ የዓለም ትልቅ ሀብት ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ

WELCOMEneutral2026-09-28 05:48:28 UTC
AdYour ad here[email protected]
በዩኔስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ የዓለም ትልቅ ሀብት ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ

አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል ደመራ የዓለም ትልቅ ሀብት ነው አሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ የመስቀል ደመራን አዲስ አበባ በመገኘት ከኢትዮጵያውያን ጋር አክብረዋል በዚህ … The post በዩኔስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ የዓለም ትልቅ ሀብት ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]