የመስቀል ደመራ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተከበረ

WELCOMEneutral2026-09-28 05:48:28 UTC
AdYour ad here[email protected]
የመስቀል ደመራ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተከበረ

አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በላዛሪስት ጽዮን ማርያም ቁምስና እየተከበረ ነው በአከባበር ስነስርዓቱ ላይ የቤተክርስቲያኒቱ አባቶች ደናግላን እናቶችና ምዕመናን ተገኝተዋል መስቀል በደስታ የሚከበረው ውጤቱን መሰረት በማድረግ ስለመሆኑ በቤተክርስቲያኒቱ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንደራሴ አባ ተስፋዬ ወማርያም ተናግረዋል በዓሉ ለሀገራችን ሰላምና አንድነት የምንጸልይበት ነው … The post የመስቀል ደመራ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተከበረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]