የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደ ችቦ ተያይዘን የምንነሳበት ወቅት ላይ ነን – ወሮ ሸዊት ሻንካ

WELCOMEneutral2026-09-28 05:48:28 UTC
AdYour ad here[email protected]
የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደ ችቦ ተያይዘን የምንነሳበት ወቅት ላይ ነን – ወሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትናንት ወረቶች ላይ የዛሬ ስኬቶችን ጨምረን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደ ችቦ ተያይዘን የምንነሳበት ወቅት ላይ ነን አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ነው ሚኒስትሯ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት የመስቀል ደመራ የኢትዮጵያ ገጽታ የሚታይበት ድንቅ የአደባባይ በዓል ነው … The post የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደ ችቦ ተያይዘን የምንነሳበት ወቅት ላይ ነን – ወሮ ሸዊት ሻንካ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]