ለአንድነታችን እንቅፋት የሆኑብንን በአርቆ አሳቢነት በማለፍ ለሀገራዊ ሰላም አበክረን ልንሰራ ይገባል – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድነታችንና ለእድገታችን እንቅፋት የሆኑብንን በአርቆ አሳቢነት በማለፍ ለተሟላ ሀገራዊ ሰላም አበክረን ልንሰራ ይገባል አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ነው ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት አባታዊ መልዕክት የመስቀሉ ትልቁ መልዕክት … The post ለአንድነታችን እንቅፋት የሆኑብንን በአርቆ አሳቢነት በማለፍ ለሀገራዊ ሰላም አበክረን ልንሰራ ይገባል – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗