ደመራ የሕብረ ብሔራዊነት ውብ መልክ
አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የመስቀል ደመራ በድምቀት ይከበራል የደመራ በዓል በሀገሪቱ በአደባባይ በድምቀት ከሚከበሩ ዋና ዋና በዓላት አንዱ ነው የበዓሉ አከባበር ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት እውነተኛ መስቀል መገኘቱን ከማሰብ ባሻገር በሕዝቦች መካከል ሰላምን ፍቅርንና አንድነትን በማጠናከር በኩልም ትልቅ የአብሮነት እሴት ነው በዓሉ ለዘመናት የኢትዮጵያውያን ማኅበራዊ … The post ደመራ የሕብረ ብሔራዊነት ውብ መልክ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗