የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

WELCOMEneutral2026-09-28 05:48:28 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ መስከረም 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ጸኃፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ባስተላለፉት መልዕክት የመስቀል በዓል በተግባር የተገለጠ ፍቅር የመታመን እና የትጋት ሽልማት ምልክት ነው ብለዋል የመስቀል በዓል ከታሪካዊና መንፈሳዊ ፋይዳው ባሻገር ሕዝባችን በአብሮነት በፍቅርና በሰላም እንዲኖር ያስቻለ … The post የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]