ትግራይ አካውንት ለታገደባችሁ‼
ትግራይ አካውንት ለታገደባችሁ‼ በሰሜኑ የደህንነትና የጸጥታ ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል በሚገኙ ቅርንጫፎች ታግደው የነበሩ የባንክ ሂሳቦችን (አካውንቶችን) ለማስለቀቅና አገልግሎት ለመስጠት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ አበባ የሚገኙ 12 የተመረጡ ቅርንጫፎቹን ይፋ አድርጓል። በትግራይ ክልል ሂሳብ ከፍታችሁ የነበራችሁ ደንበኞች በአዲስ አበባ በሚገኙ በሚከተሉት ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦ 📌 አዲስ አበባ 📌 ቃሊቲ 📌 ተክለሃይማኖት 📌 ንፋስ ስልክ 📌 ሸራተን 📌 ስድስት ኪሎ 📌 ሲኤምሲ 📌 ተፈራ ደግፌ 📌 መሪ 📌 ጠመንጃ ያዥ 📌 ቴሌ መድኃኔዓለም 📌 ጦር ኃይሎች ቅርንጫፍ ሄዳችሁ አስከፍቱ ተብላችኋል። #wasumohammed -------------------------------------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…
Read the full story at wasulife ↗