ትግራይ አካውንት ለከፈታችሁ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-28 10:56:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትግራይ አካውንት ለከፈታችሁ‼️ በሰሜኑ የጸጥታ ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል በሚገኙ ቅርንጫፎች የተፈከቱ አካውንቶች መታገዳቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ለጊዜው ችግሩ እስከሚስተካከል በአዲስ አበባ በሚገኙ በሚከተሉት ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦ 📌 አዲስ አበባ 📌 ቃሊቲ 📌 ተክለሃይማኖት 📌 ንፋስ ስልክ 📌 ሸራተን 📌 ስድስት ኪሎ 📌 ሲኤምሲ 📌 ተፈራ ደግፌ 📌 መሪ 📌 ጠመንጃ ያዥ 📌 ቴሌ መድኃኔዓለም 📌 ጦር ኃይሎች ቅርንጫፍ ሄዳችሁ ሪፖርት አድርጉ ተብላችኋል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]