የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ኤርትራ እና ሱዳን በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል ከመንግስት ኃይሎች ጋር እየተዋጉ ያሉ ታጣቂዎችን ይደግፋሉ ሲሉ ከሰሱ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ ሰራዊቱ የዩቲዩብ ገጽ ላይ በሰጡት መግለጫ፣ ጦርነቱ የውጭ ኃይሎችን ፍላጎት ለማስፈጸም ከተደራጁ ኃይሎች ጋር የሚደረግ መሆኑን ገልጸው፣ "ህወሓትም ሆነ ሻዕቢያ (ኤርትራ) በሱዳን፣ በግብጽ እና በሌሎች የውጭ ኃይሎች ካልተደገፉ እና አቅርቦት ካላገኙ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-28 10:49:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ኤርትራ እና ሱዳን በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል ከመንግስት ኃይሎች ጋር እየተዋጉ ያሉ ታጣቂዎችን ይደግፋሉ ሲሉ ከሰሱ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ ሰራዊቱ የዩቲዩብ ገጽ ላይ በሰጡት መግለጫ፣ ጦርነቱ የውጭ ኃይሎችን ፍላጎት ለማስፈጸም ከተደራጁ ኃይሎች ጋር የሚደረግ መሆኑን ገልጸው፣ "ህወሓትም ሆነ ሻዕቢያ (ኤርትራ) በሱዳን፣ በግብጽ እና በሌሎች የውጭ ኃይሎች ካልተደገፉ እና አቅርቦት ካላገኙ በስተቀር፣ ጥምረት ቢፈጥሩም እንኳን ብቻቸውን ምንም ሊያመጡ አይችሉም" ብለዋል። በተያያዘ ዜና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ዛሬም ውጊያው የቀጠለ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎችን አጠናቅረን እንመለሳለን። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]