የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ተስፋ ኾኖ ብቅ ያለው ፋብሪካ!
የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ተስፋ ኾኖ ብቅ ያለው ፋብሪካ! በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው ግዙፍ የማዳበሪያ ፋብሪካ ሀገሪቱ ግብርናን ለማዘመን እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የወሰደችው ስትራቴጂካዊ እርምጃ አንዱ ማሳያ ነው።🏗️ ፋብሪካውን ለመገንባት ስምምነት በተካሄደበት ወቅት ማብራሪያ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ፕሮጀክቱ በ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚገነባ ነው። ፋብሪካው የዩሪያ ማዳበሪያን በማምረት ለገበያ የሚያቀርብም ይኾናል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗