ለ6 ወራት ከሩጫው አለም የምትርቀው ትእግስት አሰፋ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-28 11:13:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለ6 ወራት ከሩጫው አለም የምትርቀው ትእግስት አሰፋ በትላንትናው እለት ተጠባቂ ከነበሩት ሁነቶች መካከል 52ተኛው የበርሊን ማራቶን አንደኛውና ቀዳሚው ነው፡፡ በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ኹነውበታል፡፡ በሴቶች ትእግስት አሰፋ በወንዶች ደግሞ ጉየ አዶላ ክብሩን ወስደዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ ለማሸነፍና ክብረወሰን ለመስበር በልበ ሙሉነት በርሊን የደረሰችው ትእግስት አሰፋ ግን በመጨረሻ ሁለት ኪሎሜትሮች ያጋጠማት ጉዳት ለ6 ወራት ከሜዳ ሊያርቃት እንደሚችል ተነግሯል፡፡ የ2 ጊዜ የበርሊን ባለድልና የሴቶች…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]