ኮምቦልቻ ምን ተፈጠረ❓‼️
ኮምቦልቻ ምን ተፈጠረ❓‼️ 👉ከሰዓት በረራ ተጀምሯል። በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ትናንት መስከረም 17/2019 ዓ.ም ከለሊቱ 8:55 ኤርፖርቱ አካባቢ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምጽ መሰማቱ ታውቋል። ጠዋት ከኮምቦልቻ ባህርዳር እና ከኮምቦልቻ አዲስ አበባ የሚደረጉ በረራዎች እንዲዘገዩ የተደረገ ቢሆንም ከደቂቃዎች በፊት 8:05 ላይ በረራ የተጀመረ ሲሆን በዚህ ሰዓት የበረራ ቁጥሩ ET199 DH8D ከኮምቦቻ ወደ አዲስ አበባ እየሄደ ይገኛል። በረራ የዘገየው በፍንዳታው ምክንያት ይሁን በሌላ ምክንያት ለማጣራት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም። (አዩዘሀበሻ) 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗