ከዛሬው ዝነኛ ሕይወቴ ይልቅ የቀደመውን ሰላማዊ ሕይወቴን እመርጣለው።
ከዛሬው ዝነኛ ሕይወቴ ይልቅ የቀደመውን ሰላማዊ ሕይወቴን እመርጣለው። በ2026 ዓለም ዋንጫ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት የብዙዎችን ትኩረት የሳበው የኬፕ ቨርዴው ግብ ጠባቂ ቮዚኛ፣ ከውድድሩ በኋላ ዝነኛ መኾኑ ሕይወቱን እንዳከበደበት ለኦብዘርቨር’ተናግሯል። ከዓለም ዋንጫው በኋላ ሰላሙን እና የግል ነጻነቱን እንዳጣ የገለጸው ቮዚኛ አሁን ላይ ወደ ውጭም ኾነ ወደ ምግብ ቤት በሚወጣበት ወቅት ሰዎች ለፎቶ እና ኦውቶግራፍ እንደሚጠይቁት፣ ይበልጥ ደግሞ ያለ ፈቃዱ በቪዲዮ እንደሚቀርጹት ገልጿል። በውድድሩ…
Read the full story at amharamassmedia ↗