🌊➡️🏖️ ከተራ ‘የልጥ መንከሪያነት’ ወደ ቱሪዝም ማዕከልነት የውኃ አካላት ትንሳኤ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-28 12:17:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

🌊➡️🏖️ ከተራ ‘የልጥ መንከሪያነት’ ወደ ቱሪዝም ማዕከልነት የውኃ አካላት ትንሳኤ ኢትዮጵያ በውኃ ሃብቷ እና በተፈጥሮ ጸጋዋ እጅግ የበለጸገች ሀገር ናት። ይሁን እንጂ ለዘመናት ይህንን ጸጋ የምትጠቀምበት ኋላቀር መንገድ “የልጥ መንከሪያ” ከሚለው ብሂል ያልዘለለ ነበር። በተለይ የከተማ ወንዞች እና የሐይቅ ዳርቻዎች የቆሻሻ መጣያ፣ ለዕይታ የሚዘገንኑ ኾነው ኖረዋል። አሁን ወንዞች እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]