«ከትግራይ በኋላ ተራው የኤርትራ ሊሆን ይችላል»በግብፅ የኤርትራ ኢምባሲ የሚዲያ አማካሪ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-28 12:44:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

«ከትግራይ በኋላ ተራው የኤርትራ ሊሆን ይችላል»በግብፅ የኤርትራ ኢምባሲ የሚዲያ አማካሪ‼️ በግብፅ የኤርትራ ኤምባሲ የሚዲያ አማካሪ #ሀቢብ መሀመድ ኦስማን፡ ስለ ኢትዮጵያ እና ቀጠናዊ ሁኔታዎች መግለጫ ሰጡ በግብፅ የኤርትራ ኤምባሲ የሚዲያ አማካሪ #ሀቢብ መሀመድ ኦስማን ከግብፁ «ሳዳ አልበላድ» ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፡ በኢትዮጵያ የወቅቱ ሁኔታ፣ በኤርትራ አቋም እና በቀጠናዊ ደኅንነት ዙሪያ ሰፊ መግለጫ ሰጡ። በትግራይ ሁኔታ እና በራሷ እድል በራሷ የመወሰን መብትን በተመለከተ አማካሪው# ሀቢብ መሀመድ ኦስማን በቃለ ምልልሳቸው እንዳመለከቱት፡ በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አካላት ዋነኛ ዓላማ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብትን መጠየቅና ከኢትዮጵያ መገንጠል መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም የትግራይ ክልል የሕዝብ ቁጥር ወደ ሰባት ሚሊዮን እንደሚጠጋ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]