ወጣቶች የሰላም እና የአንድነት ግንባር ቀደም ዘቦች ሊኾኑ ይገባል።
ወጣቶች የሰላም እና የአንድነት ግንባር ቀደም ዘቦች ሊኾኑ ይገባል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከከተማዋ ወጣቶች ጋር በሰላም ግንባታ እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል። ውይይቱ ወጣቶች አንድነታቸውን በማጠናከር እና በመደራጀት የአካባቢያቸውን ሰላም እና ጸጥታ ለማስከበር የሚጫወቱትን ሚና ለማሳደግ ያለመ ነው። በውይይቱ የተሳተፉት ወጣቶች ሰላምን ለማስፈን በመደራጀት እና አንድነታቸውን በማጠናከር ኀላፊነታቸውን እንደሚወጡ ገልጸዋል። መንግሥት በበኩሉ ለወጣቶች…
Read the full story at amharamassmedia ↗