"ወደ ኋላ የሚሸሹትን በጥይት ምቷቸው"

WASULIFEneutral2026-09-28 12:40:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ወደ ኋላ የሚሸሹትን በጥይት ምቷቸው" የሕወሓት አዛዥ የሰጡት ትዕዛዝ መነጋገሪያ ሆኗል በዋግምራ ዞን፣ በሰቆጣና አበርገሌ አካባቢ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ባካሄዱት ውጊያ የሕወሓት ታጣቂዎች በድሮን ጥቃት ተመተው ሲበታተኑ፣ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ከባድ መድፎችን ጥለው መሸሻቸው ተገልጿል። በውጊያው ወቅት የሕወሓት አዛዥ ገብረእግዚአብሔር ገብረመድህን (አስፌሮም) "ነገር ተበላሽቷል" የሚል መረጃ ሲደርሳቸው፣ "ወደ ኋላ የሚሸሹትን በጥይት በሏቸው!" ሲሉ ያስተላለፉት የጨካኝነት መመሪያ ይፋ ሆኖ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። ይህ በታጣቂዎቹና በአመራሩ መካከል የተፈጠረው ከፍተኛ ውጥረትና ቅሬታ አሁንም መነጋገሪያነቱ እንደቀጠለ ሲሆን፣ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በአካባቢው አሰሳ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ ነው ተብሏል። #wasumohammed…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]