ለመስቀል በዓል ወደ ጉራጌ ዞን ከገቡ ተሽከርካሪዎች መካከል ከ17 ሺህ በላይ የሚሆኑት መነሻቸዉን ከአዲስ አበባ ያደረጉ ናቸዉ ተባለ
ለመስቀል በዓል ወደ ጉራጌ ዞን ከገቡ ተሽከርካሪዎች መካከል ከ17 ሺህ በላይ የሚሆኑት መነሻቸዉን ከአዲስ አበባ ያደረጉ ናቸዉ ተባለ 👉 በጉዞው እስካሁን ምንም አይነት የትራፊክ አደጋ አለመከሰቱም ተገልጿል በጉራጌ ዞን በድምቀት የተከበረው የመስቀል በዓል ምንም ዓይነት የፀጥታና የትራፊክ አደጋ ሳይመዘገብ በሰላም መጠናቀቁን የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ የህያ ሱልጣን ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ የገለጹ ሲሆን በዓሉን ለማክበር ወደ ዞኑ ከገቡት ተሽከርካሪዎች መካከል ከ17 ሺህ በላይ የሚሆኑት መነሻቸውን ከአዲስ አበባ ያደረጉ ናቸው ብለዋል ። ከደቡብ አቅጣጫ የተጓዙ ተሽከርካሪዎች ቁጥር ሲታከልበት ደግሞ ጠቅላላ ቁጥሩ ከዚህም እንደሚበልጥ ተናግረዋል።ኃላፊው አክለውም በዓሉን አክብረው የሚመለሱ ተጓዦች ወደየአካባቢያቸው በሚመለሱበት ወቅት…
Read the full story at zena24now ↗