ሰባተኛ ቀኑን ባስቆጠረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በተለያዩ ከተሞች የበርካታ ሰላማዊ ሰዎች ህይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ADDIS_NEWSneutral2026-09-28 12:59:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰባተኛ ቀኑን ባስቆጠረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በተለያዩ ከተሞች የበርካታ ሰላማዊ ሰዎች ህይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ። ለወራት ውጥረት ውስጥ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በለየለት (ሰሜን ኢትዮጵያ በተቀሰቀሰዉ ጦርነት) ጦርነት በመከላከያ ሰራዊት እና ራሱን ትብብር ለህልውና ብሎ በሚጠራው ኃይል መካከል ብርቱ ዉጊያ እየተደረገ ይገኛል። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የአላማጣ፣ ሰቆጣ እና ሰሌን ዉሃ ነዋሪዎች በተፋላሚ ኃይሎቹ መካከል እየተካሄደ ባለው ዉጊያ ዒላማቸውን በሳቱ የከባድ መሳሪያዎች የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተናግረዋል። በአላማጣ ከተማ በተለያዩ ቀናት በመኖሪያ ቤቶች እና በገበያ ስፍራ ላይ በተፈጸሙ የከባድ መሳሪያ ጥቃቶች የበርካታ ሰዎች ሰዎች ህይወት ማለፉን አይን ምስክሮች ተናግረዋል። ሰባተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ጦርነቱ በተለይ በሶስት ግንባሮች ብርቱ ዉግያዎች…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]