ሕወሓት፣ አፋብን እና ኦነግ-ሸኔ: የጋራ ጠላት ወይስ ዘላቂ ጥምረት?
ሕወሓት፣ አፋብን እና ኦነግ-ሸኔ: የጋራ ጠላት ወይስ ዘላቂ ጥምረት? በአፍሪካ ቀንድ እና በቀይ ባህር ቀጠና ላይ አዲስ እና ሚስጥራዊ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተ ነው—ነጥቦቹን ገጣጥመው አይተዋቸዋል? አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ በአንዴ ያነሳችበት እውነተኛ ድብቅ አጀንዳ ምንድን ነው? በሌላ በኩል ደግሞ እርስ በእርስ የሚቃረኑት ህወሓት፣ አፋብን እና ኦነግ-ሸኔ የፈጠሩት አዲስ ጥምረት ከፌዴራል መንግስቱ መውደቅ በኋላ ሀገሪቱን ወዴት ሊወስዳት ይችላል? https://youtu.be/XfCqZYX8Ef4?si=WcdBDRvvzRXNoITc
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗