ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከያዙ ወዲህ የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ለአራተኛ ጊዜ ሊሻሻል ነው። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ፤ ላለፉት ሶስት ዓመት ከመንፈቅ ገደማ በስራ ላይ የነበረውን ህግ የሚያሻሽል የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ እንዲተላለፍ ወስኗል።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-28 15:18:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከያዙ ወዲህ የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ለአራተኛ ጊዜ ሊሻሻል ነው። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ፤ ላለፉት ሶስት ዓመት ከመንፈቅ ገደማ በስራ ላይ የነበረውን ህግ የሚያሻሽል የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ እንዲተላለፍ ወስኗል። ምክር ቤቱ ዛሬ ሰኞ መስከረም 18፤ 2019 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ውሳኔ ካሳለፈባቸው አምስት ጉዳዮች ውስጥ፤ የመከላከያ ሰራዊት አዋጅን የሚመለከተው አንዱ ነበር። ነባሩን አዋጁን በድጋሚ ማሻሻል ያስፈለገው፤ የመከላከያ ሰራዊት በኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 87 ድንጋጌዎች መሰረት የተሰጡትን “ሃገራዊ ተልዕኮዎች በህግ አግባብ ለመፈጸም እንዲችል” መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዛሬ ረፋዱን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱ በመግለጫ በጠቀሰው የህገ መንግስት አንቀጽ ስር የተካተቱ አምስት…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]