ወደ ሰመራ መጥተዋል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-28 15:33:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወደ ሰመራ መጥተዋል‼️ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ከመቐለ ወደ ሰመራ እንዲወጡ መደረጋቸው ታውቋል። ህወሃት በትግራይ ክልል የሚገኙ ኤርፖርቶችን በመቆጣጠር በኤርፖርቱ ውስጥ የነበሩ ሰራተኞች እና የፌደራል ፖሊስ የጥበቃ አባላትን በማባረር ወደ ሆቴል እንዲቆዩ አድርጌያለሁ ሲል ህወሃት አሳውቆ ነበር። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]