“ጨዋታው ከባድ ሊኾን እንደሚችል ይጠበቃል” አሠልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-28 15:14:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ጨዋታው ከባድ ሊኾን እንደሚችል ይጠበቃል” አሠልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለብዙ ዓመታት በገዛ ሜዳው ጨዋታ ሳያደርግ የቆየ በመኾኑ ጨዋታው ከባድ ሊኾን እንደሚችል ገልጸዋል። ለዚህም ተገቢውን መፍትሔ መፈለግ የእነሱ ሥራ እንደሚኾን ተናግረዋል። አሠልጣኙ የምንጫወትበት ስታዲየም እና የመጫወቻ ሜዳው ጥራት ለእኛ እጅግ ምቹ በመኾኑ ይህንን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]