(ዘ-ሐበሻ ዜና) የውጭ ምንዛሬ ገበያውን ለማረጋጋትና ትይዩ ገበያውን (ኢ-መደበኛውን ገበያ) ከህጋዊው የባንክ ስርዓት ጋር ለማስተሳሰር የተተገበረው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ፣ እጅግ ፈታኝ አፋፍ ላይ መድረሱን በሚያሳይ መልኩ የዶላር ምንዛሬ በአንድ ጀንበር ከፍተኛ ንረት አሳይቷል።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የውጭ ምንዛሬ ገበያውን ለማረጋጋትና ትይዩ ገበያውን (ኢ-መደበኛውን ገበያ) ከህጋዊው የባንክ ስርዓት ጋር ለማስተሳሰር የተተገበረው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ፣ እጅግ ፈታኝ አፋፍ ላይ መድረሱን በሚያሳይ መልኩ የዶላር ምንዛሬ በአንድ ጀንበር ከፍተኛ ንረት አሳይቷል። ከትናንት በስቲያ 179 ብር የነበረው ኢ-መደበኛው የአሜሪካ ዶላር የምንዛሬ ተመን፣ ዛሬ በአብዛኛው የአሜሪካ ግዛቶች፣ በዱባይ እና ጅቡቲ 192 ብር ገብቷል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ህጋዊ ባንኮች ይፋዊ የምንዛሬ ተመን 160 ብር ከ78 ሳንቲም ላይ ቆሟል። ይህ ከ31 ብር በላይ የሆነው የህጋዊ ባንክ እና የትይዩ ገበያ የዋጋ ልዩነት፣ በኢኮኖሚው ውስጥ ያለውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እጥረት እና የገበያ መረበሽ ያሳያል። የኢትዮጵያ መንግስት የምንዛሬ ተመኑን በገበያ…
Read the full story at zehabeshanews ↗