🚨 ወደ ላሊበላ ከተማ የተቋረጠው የአየር በረራ አገልግሎት ዳግም ተጀመረ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-28 15:54:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

🚨 ወደ ላሊበላ ከተማ የተቋረጠው የአየር በረራ አገልግሎት ዳግም ተጀመረ ​ወደ ላሊበላ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የአየር በረራ አገልግሎት ከዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ። ​🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​የላሊበላ በረራ፦ ተቋርጦ የነበረው የላሊበላ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ መደበኛ እንቅስቃሴውን የጀመረ መሆኑ ታውቋል። ​የሌሎች ከተሞች ሁኔታ፦ በተጨማሪም ወደ መቀሌ፣ አክሱም እና ሽሬ እንዳሥላሴ የተቋረጡ በረራዎችን ዳግም ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እና ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተመላክቷል። Ankuar News @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]