ፍልወሃ ተመሳሳይ ፆታ በአንድ ክፍል ገብተው እንዳይታጠቡ ከለከለ‼

WASULIFEneutral2026-09-28 16:02:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፍልወሃ ተመሳሳይ ፆታ በአንድ ክፍል ገብተው እንዳይታጠቡ ከለከለ‼ ተመሳሳይ ፆታ ያላቸው ሰዎች (ወንድ ከወንድ ወይም ሴት ከሴት) በአንድ መታጠቢያ ክፍል ውስጥ ገብተው አገልግሎት ማግኘት እንዳይችሉ መከልከሉን የፍልወሃ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የተቋሙ የገበያ ጥናት ዳይሬክተር ወ/ሮ ኢትዮጵያ አብረሃም ለብስራት ሬድዮ እንደገለፁት፣ ውሳኔው ከወቅቱ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የተ አስተላለፈ ነው። ሆኖም አቅመ ደካሞችን ለመርዳት አብሮ መግባት ሲያስፈልግ መታወቂያ በማስመርመር የሚፈቀድ ሲሆን፣ እህትማማች ወይም ወንድማማች ወጣቶች ግን በተለያዩ ክፍሎች ብቻ እንዲጠቀሙ ይደረጋል። በዓመት እስከ 1.8 ሚሊዮን ደንበኞችን የሚያስተናግደው ተቋሙ፣ ከአገልግሎቱ ጋር ተያይዞ ለሚነሱ ቅሬታዎች የማስተካከያ እርምጃ የሚወስድበት አሰራር መዘርጋቱንም አታውቋል ሲል የዘገበው ብስራት ሬዲዮ ነው።…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]