ወደ ሰመራ መጥተዋል‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-28 16:56:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወደ ሰመራ መጥተዋል‼️ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ከመቐለ ወደ ሰመራ እንዲወጡ መደረጋቸው ታውቋል። ህወሃት በትግራይ ክልል የሚገኙ ኤርፖርቶችን በመቆጣጠር በኤርፖርቱ ውስጥ የነበሩ ሰራተኞች እና የፌደራል ፖሊስ የጥበቃ አባላትን በማባረር ወደ ሆቴል እንዲቆዩ አድርጌያለሁ ሲል ህወሃት አሳውቆ ነበር። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]